2
ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት (9-12) 2015-2016 የትምሀርት ቤት ምርጫ ማመልከቻ የዖንላይን ማመልከቻ እና ብሮቸሮች 24/7 በ http://eportal.dekalb.k12.ga.us ላይ ይገኛሉ። የዖንላይን ማመልከቻ ሞልተው አቅርበው ከሆነ፣ የወረቀት ማመልከቻ መሙላት አያስፈልግዎትም። ይህ ማመልከቻ ወደ አካባቢው ት/ቤት ተመልሶ ከሆነ፣ የመስተናገድ ዋስትና ላይኖረው ይችላል። 1. ለእያንዳንዱ ልጅ ስለሚያቀርቡት ማመልከቻ፣ መመሪያዎችን ህሉ ይከተሉ፣ ሁሉንም ኢንፎርሜሺን አጠናቅቀው ያስፍሩ፣ እናም አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችን/ዶኩመንቶችን ሁሉ ያያይዙ። 2. እባክዎም በጥቁር ወይም ሰማያዊ ቀለም ብቻ በግልጽ ይጻፉ ወይም ታይፕ ያድርጉ። 3. በDeKalb ካውንቲ ስኩል ዲስትሪክት ት/ቤት (ማለትም፣ የግል ት/ቤት፣ የቤት ውስጥ መማር፣ ወዘተ)፣ ተመዝግበው ያልገቡ ሁሉ፣ ለትምህርት ቤት ምርጫ ፕሮግራም ለማመልከት የሚያስችል ፈቃድ ያግኙ ዘንድ፣ የተሰጠው የቀን ገደብ ከማብቃቱ በፊት በhttp://www.dekalb.k12.ga.us/registration ውስጥ የሚገኘውን የተማሪና የቤተሰብ ማመልከቻ ፎርሞችን አጠናቅቀው መሙላት ይኖርባቸዋል። 4. ሁኔታዎችን ተገንዝቦ መስማማትን የሚጨምረውን ማመልከቻ አንብበው ይፈርሙ5. በዖንላይን ያመልክቱ ወይም የወረቀት ማመልከቻዎችን ሁሉ አጠናቅቀው ሞልተው፣ 1701 Mountain Industrial Boulevard, Stone Mountain, Georgia 30083 ለሚገኘው የትምህርት ቤት ምርጫ ፕሮግራም ቢሮ መልሰው ይላኩ። በፋክስ የሚላኩ የማመልከቻው ኮፒዎች ወይም ሌሎች ተጨማሪ ሰነዶች/ዶኩመንቶች ተቀባይነት ላይኖራቸው ይችላል። ለእያንዳንዱ ፕሮግራም፣ የአንደኛ፣ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ምርጫዎን፣ በመጀመሪያ (አንደኛ) ምርጫዎ ትይዩ (1)ን፣ በሁለተኛ መርጫዎ ትይዩ፣ (2)ን፣ እና በሶስተኛ ምርጫዎ ትይዩ (3) በማስቀመጥ ምርጫዎን ያሳዩ። የተማሪ ምደባ በሎተሪ (ዕጣ በማውጣት) የአመራረጥ ሂደት ላይ የተመሰረተ ነው። የመጀመሪያው ሎተሪ (ዕጣ) በአንደኛ ደረጃ ምርጫ ላይ ብቻ የተመሰረተ ነው። የመጀመሪያው የሎተሪ (እጣ) ከተጠናቀቀ በኃላ ትርፍ ቦታዎች ካሉ፣ ሁለተኛና ሶስተኛ ምርጫ ማመልከቻዎች ለምደባ ዕድል እንዲያገኙ ይሞከራል። የትኛውም ምርጫ ዋስትና የለውም። አመልካቹ ከተመረጠ፣ ለምደባ ጉዳይ እንደገና ወደመጀመሪያው የተጠባባቂዎች ዝርዝር ሊመለስ አይችልም። ሁሉም ፕሮግራሞች በቦርዱ የይሁንታ ማረጋገጫ ላይ የተመሰረቱ ናቸው። የተማሪ ኢንፎርሜሺን ልጅዎን የመለከተውን እያንዳንዱ ሳጥን ውስጥ እንደዚህ ያመልክቱ ()። (ለተማሪው ID ቁጥር ሪፖርት ካርዱን ይመልከቱ) በወቅቱ የDCSD ተማሪ – እዚህ ላይ ምልክት ከተደረገ ()፣ የተማሪ ID ቁጥር ________________________________________ (ባለ 7-አሃዝ ቁጥር) የDCSD ተማሪ ያልሆነ: የግል ት/ቤት የቤት ውስጥ ትምህርት ሌላ ስኩል ዲስትሪክት: _______________ የተማሪው ስም ____________________________ ________________ ___________________________ _________________________________ የመጀመሪያ የመሃል ስም መጨረሻ (Jr., Sr., II, III, IV) የተማሪው የልደት ቀን ___________/____________/_______________ MM DD YYYY አግባብነት ያለው ሁሉ ላይ ምልክት() ያድርጉ: IEP ELL ESOL Gifted (ባለተሰጠዖ) የትምሀርት ቤት ኢንፎርሜሺን በወቅቱ የሚማርበት ት/ቤት _________________________________________________________________________________ የ2014-2015 የክፍል ደረጃውን ይክበቡ: 8ኛ ክፍል 9ኛ ክፍል 10ኛ ክፍል 11ኛ ክፍል የወላጅ/ህጋዊ አሳዳጊ ኢንፎርሜሺን *(በልጅዎ የአካባቢው ት/ቤት ፋይል ውስጥ የተያዘው አድራሻ ቀጥሎ ከሚዘረዘረው ጋር ተመሳሳይ መሆን አለበት።) የወላጅ ስም ______________________________________ ______________________ ________________________________________ ______________________________________________ የመጀመሪያ የመሃል የመጨረሻ (Jr., Sr., II, III, IV) ______________________________________________________/_______________________ _________________________________ GA _______________________________________ *የቤት አድራሻ አፓርትመንት ቁጥር ከተማ ዚፕ ኮድ (h) _____________ / _________________________ (c) ____________ / ___________________________________ (w) _____________ / ____________________________________________ ኤሪያ ኮድ ስልክ ቁጥር ኤሪያ ኮድ ስልክ ቁጥር ኤሪያ ኮድ ስልክ ቁጥር በተመረጡት ቦታዎች ውስጥ የወቅቱ የDCSD ቅጥር ሰራተኛ ከሆኑ፣ የት/ቤትዎን አድራሻና የመታወቂያ (ID) ቁጥርዎን ያስፍሩ። የቅጥር ቦታ/አድራሻ ______________________________________________________________ የሰራተኛ ID ቁ.________________________________________ 2015 – 2016 ጉዳዮችን የመገንዘብ/የመረዳት ስምምነት ለዚህ ማመልከቻ፣ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ሁኔታዎች የተረዳሁና የተገነዘብኩ መሆኔን ከታች ባሰፈርኩት ፊርማየ አረጋግጣለሁ።: 1. ይህን ማመልከቻና ተጨማሪ የድጋፍ ሰነዶችን የማቅረቢያ የመጨረሻው ቀን ፌሪዋሪ 20, 2015 ነው። 2. የተጠየቁትን ኢንፎሜሺኖች ሁሉ በትክክል አጠናቆ አለመሙላት ማመልከቻው ከመስተናገድ ውጪ እንዲሆን ያደርገዋል። 3. ለእያንዳንዱ ልጅ የሚቀርብ ማመልከቻን በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ አሟልቶ ለማጠናቀ፣ ተጨማሪ ሰነዶችን/ዶኩመንትስ (ማለትም፣ የተማሪ መታወቂያ (ID) ቁጥር፣ የኗሪነት ማረጋገጫ፣ የወሊድ ሰርቲፊኬት፣ ሪፖርት ካርድ፣ ወዘተ) አሟልቶ ማቅረብ የወላጅ/ህጋዊ አሳዳጊ ግዴታ ነው። 4. ለማመልከት ብቁነት ያላቸውን አመልካቾች ለመምረጥ፣ አውቶማቲካዊ የሆነ የዕጣ ማውጣት ሂደት ይደረጋል። ለተጨማሪ ኢንፎርሜሺን፣ የት/ቤት ምርጫ ማውጫ (ካታሎግ)ን ይመልከቱ። 5. በማመልከቻው ወይም በት/ቤት ምርጫ ውስጥ መግባት አማራጭ በሚለው መሰረት፣ ይህ ማመልከቻ ሀሰት ነገሮችን ይዞ ከሆነ፣ ዋጋቢስ ይሆናል። 6. የDeKalb ካውንቲ ስኩል ዲስትሪክት የመሻሻል/ዕድገት መስፈርትን የማያሟሉ ተማሪዎች፣ በመረጡት ፕሮግራም ውስጥ የመመደብ ዕድላቸውን ያጣል። የወላጅ/አሳዳጊ ፊርማ _____________________________________________________________________________ ቀን _____/_______/______________ ምዝገብዝ: ፌብሪዋሪ 2 – 20, 2015 የወረቀት ወይም የዖንላይን ማመልከቻ ለመሙላት፣ ወላጆች የወላጅ ፖርታል አካውንት ሊኖራቸው ይገባል። ማግኔት ፕሮግራሞች ( 1, 2 ብለው በማሳየት እስከ 2 ምርጫዎች ይምረጡ) ____ *ቻምብሊ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ባለ ከፍተኛ ውጤቶች (9-12) ____ ኮሉምቢያ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ሂሳብ፣ ሳይንስ፣ እና ቴክኖሎጂ (9-12) ____*ደቡባዊ ምዕራብ DeKalb ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ባለከፍተኛ ውጤቶች (9-12) ለመንትዮሽና በላይ ውልድ እህት/ወንድማማቾች ቅድሚያ መስጠት ይኖራል 3.0 (B) ፎል ኮር GPA ያስፈልጋል *ብሄራዊ ተቀባይነት ያላቸውው የቴስት ውጤቶች ያስፈልጋሉ (ለ9ኛ ክፍል ብቻ) ቻርተር ት/ቤት ____ ቻምብሊ ቻርተር ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት (9 - 12) ዓለማቀፍ የባካሎሬት (IB) ት/ቤቶች (1, 2, ወይም 3 ብለው በማሳየት እስከ 3 ምርጫዎች ይምረጡ) ለወቅቱ የ2014-2015 10ኛ ክፍልተማሪዎች ብቻ _____ ድሩይድ ሂልስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት _____ ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒይር ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት _____ ተከር ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት _____ የቀድሞ IB ልምዶችን ለማስታወስ ሳጥኑ ውስጥ ምልክት ያድርጉ የተሟላ መጓጓዣ ያቅርቡ። ሴኔት ቢል 10 በሀውስ ቢል 251 ከተሰጠው ዝርዝር ውስጥ እስከ 3 ት/ቤቶች ይምረጡ። *ዝርዝሩን በዚህ ገጽ ጀርባ ላይ ይመልከቱ **ተቀባይነት ያለው አመልካች ወቅታዊ IEP ሊኖረው ይገባል። ምርጫ 1 _____________________________ ምርጫ 2 ______________________________ ምርጫ 3 ______________________________ **ለእህት/ወንድማማቾች ቅድሚያ ይኖራል AMHARIC

(9-12) 2015-2016 የትምሀርት ቤት ምርጫ ማመልከቻ …beta.dekalb.k12.ga.us/www/documents/school-choice/high-school... · ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት (9-12)

  • Upload
    hacong

  • View
    243

  • Download
    6

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: (9-12) 2015-2016 የትምሀርት ቤት ምርጫ ማመልከቻ …beta.dekalb.k12.ga.us/www/documents/school-choice/high-school... · ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት (9-12)

ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት (9-12) 2015-2016 የትምሀርት ቤት ምርጫ ማመልከቻ የዖንላይን ማመልከቻ እና ብሮቸሮች 24/7 በ http://eportal.dekalb.k12.ga.us ላይ ይገኛሉ። የዖንላይን ማመልከቻ ሞልተው አቅርበው ከሆነ፣ የወረቀት ማመልከቻ መሙላት አያስፈልግዎትም።

ይህ ማመልከቻ ወደ አካባቢው ት/ቤት ተመልሶ ከሆነ፣ የመስተናገድ ዋስትና ላይኖረው ይችላል።

1. ለእያንዳንዱ ልጅ ስለሚያቀርቡት ማመልከቻ፣ መመሪያዎችን ህሉ ይከተሉ፣ ሁሉንም ኢንፎርሜሺን አጠናቅቀው ያስፍሩ፣ እናም አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችን/ዶኩመንቶችን ሁሉ ያያይዙ። 2. እባክዎም በጥቁር ወይም ሰማያዊ ቀለም ብቻ በግልጽ ይጻፉ ወይም ታይፕ ያድርጉ።

3. በDeKalb ካውንቲ ስኩል ዲስትሪክት ት/ቤት (ማለትም፣ የግል ት/ቤት፣ የቤት ውስጥ መማር፣ ወዘተ)፣ ተመዝግበው ያልገቡ ሁሉ፣ ለትምህርት ቤት ምርጫ ፕሮግራም ለማመልከት የሚያስችል ፈቃድ ያግኙ ዘንድ፣ የተሰጠው የቀን ገደብ ከማብቃቱ በፊት በhttp://www.dekalb.k12.ga.us/registration ውስጥ የሚገኘውን የተማሪና የቤተሰብ ማመልከቻ ፎርሞችን አጠናቅቀው መሙላት ይኖርባቸዋል። 4. ሁኔታዎችን ተገንዝቦ መስማማትን የሚጨምረውን ማመልከቻ አንብበው ይፈርሙ። 5. በዖንላይን ያመልክቱ ወይም የወረቀት ማመልከቻዎችን ሁሉ አጠናቅቀው ሞልተው፣ 1701 Mountain Industrial Boulevard, Stone Mountain, Georgia 30083 ለሚገኘው የትምህርት ቤት ምርጫ ፕሮግራም ቢሮ መልሰው ይላኩ። በፋክስ የሚላኩ የማመልከቻው ኮፒዎች ወይም ሌሎች ተጨማሪ ሰነዶች/ዶኩመንቶች ተቀባይነት ላይኖራቸው ይችላል።

ለእያንዳንዱ ፕሮግራም፣ የአንደኛ፣ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ምርጫዎን፣ በመጀመሪያ (አንደኛ) ምርጫዎ ትይዩ (1)ን፣ በሁለተኛ መርጫዎ ትይዩ፣ (2)ን፣ እና በሶስተኛ ምርጫዎ ትይዩ (3) በማስቀመጥ ምርጫዎን ያሳዩ። የተማሪ ምደባ በሎተሪ (ዕጣ በማውጣት) የአመራረጥ ሂደት ላይ የተመሰረተ ነው። የመጀመሪያው ሎተሪ (ዕጣ) በአንደኛ ደረጃ ምርጫ ላይ ብቻ የተመሰረተ ነው። የመጀመሪያው የሎተሪ (እጣ) ከተጠናቀቀ በኃላ ትርፍ ቦታዎች ካሉ፣ ሁለተኛና ሶስተኛ ምርጫ ማመልከቻዎች ለምደባ ዕድል እንዲያገኙ ይሞከራል። የትኛውም ምርጫ ዋስትና የለውም። አመልካቹ ከተመረጠ፣ ለምደባ ጉዳይ እንደገና ወደመጀመሪያው የተጠባባቂዎች ዝርዝር ሊመለስ አይችልም። ሁሉም ፕሮግራሞች በቦርዱ የይሁንታ ማረጋገጫ ላይ የተመሰረቱ ናቸው።

የተማሪ ኢንፎርሜሺን ልጅዎን የመለከተውን እያንዳንዱ ሳጥን ውስጥ እንደዚህ ያመልክቱ (√)። (ለተማሪው ID ቁጥር ሪፖርት ካርዱን

ይመልከቱ)

በወቅቱ የDCSD ተማሪ – እዚህ ላይ ምልክት ከተደረገ (√)፣ የተማሪ ID ቁጥር ________________________________________ (ባለ 7-አሃዝ ቁጥር)

የDCSD ተማሪ ያልሆነ: የግል ት/ቤት የቤት ውስጥ ትምህርት ሌላ ስኩል ዲስትሪክት: _______________

የተማሪው ስም ____________________________ ________________ ___________________________ _________________________________ የመጀመሪያ የመሃል ስም መጨረሻ (Jr., Sr., II, III, IV)

የተማሪው የልደት ቀን ___________/____________/_______________

MM DD YYYY

አግባብነት ያለው ሁሉ ላይ ምልክት(√) ያድርጉ: IEP ELL ESOL Gifted (ባለተሰጠዖ)

የትምሀርት ቤት ኢንፎርሜሺን በወቅቱ የሚማርበት ት/ቤት _________________________________________________________________________________

የ2014-2015 የክፍል ደረጃውን ይክበቡ: 8ኛ ክፍል 9ኛ ክፍል 10ኛ ክፍል 11ኛ ክፍል

የወላጅ/ህጋዊ አሳዳጊ ኢንፎርሜሺን

*(በልጅዎ የአካባቢው ት/ቤት ፋይል ውስጥ የተያዘው አድራሻ ቀጥሎ ከሚዘረዘረው ጋር ተመሳሳይ መሆን አለበት።) የወላጅ ስም ______________________________________ ______________________ ________________________________________ ______________________________________________ የመጀመሪያ የመሃል የመጨረሻ (Jr., Sr., II, III, IV) ______________________________________________________/_______________________ _________________________________ GA _______________________________________ *የቤት አድራሻ አፓርትመንት ቁጥር ከተማ ዚፕ ኮድ (h) _____________ / _________________________ (c) ____________ / ___________________________________ (w) _____________ / ____________________________________________ ኤሪያ ኮድ ስልክ ቁጥር ኤሪያ ኮድ ስልክ ቁጥር ኤሪያ ኮድ ስልክ ቁጥር

በተመረጡት ቦታዎች ውስጥ የወቅቱ የDCSD ቅጥር ሰራተኛ ከሆኑ፣ የት/ቤትዎን አድራሻና የመታወቂያ (ID) ቁጥርዎን ያስፍሩ። የቅጥር ቦታ/አድራሻ ______________________________________________________________ የሰራተኛ ID ቁ.________________________________________

2015 – 2016 ጉዳዮችን የመገንዘብ/የመረዳት ስምምነት ለዚህ ማመልከቻ፣ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ሁኔታዎች የተረዳሁና የተገነዘብኩ መሆኔን ከታች ባሰፈርኩት ፊርማየ አረጋግጣለሁ።:

1. ይህን ማመልከቻና ተጨማሪ የድጋፍ ሰነዶችን የማቅረቢያ የመጨረሻው ቀን ፌሪዋሪ 20, 2015 ነው። 2. የተጠየቁትን ኢንፎሜሺኖች ሁሉ በትክክል አጠናቆ አለመሙላት ማመልከቻው ከመስተናገድ ውጪ እንዲሆን ያደርገዋል። 3. ለእያንዳንዱ ልጅ የሚቀርብ ማመልከቻን በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ አሟልቶ ለማጠናቀ፣ ተጨማሪ ሰነዶችን/ዶኩመንትስ (ማለትም፣

የተማሪ መታወቂያ (ID) ቁጥር፣ የኗሪነት ማረጋገጫ፣ የወሊድ ሰርቲፊኬት፣ ሪፖርት ካርድ፣ ወዘተ) አሟልቶ ማቅረብ የወላጅ/ህጋዊ አሳዳጊ ግዴታ ነው።

4. ለማመልከት ብቁነት ያላቸውን አመልካቾች ለመምረጥ፣ አውቶማቲካዊ የሆነ የዕጣ ማውጣት ሂደት ይደረጋል። ለተጨማሪ ኢንፎርሜሺን፣ የት/ቤት ምርጫ ማውጫ (ካታሎግ)ን ይመልከቱ።

5. በማመልከቻው ወይም በት/ቤት ምርጫ ውስጥ መግባት አማራጭ በሚለው መሰረት፣ ይህ ማመልከቻ ሀሰት ነገሮችን ይዞ ከሆነ፣ ዋጋቢስ ይሆናል።

6. የDeKalb ካውንቲ ስኩል ዲስትሪክት የመሻሻል/ዕድገት መስፈርትን የማያሟሉ ተማሪዎች፣ በመረጡት ፕሮግራም ውስጥ የመመደብ ዕድላቸውን ያጣል።

የወላጅ/አሳዳጊ ፊርማ _____________________________________________________________________________ ቀን _____/_______/______________

ምዝገብዝ:

ፌብሪዋሪ 2 – 20, 2015 የወረቀት ወይም የዖንላይን ማመልከቻ ለመሙላት፣ ወላጆች የወላጅ ፖርታል አካውንት ሊኖራቸው ይገባል።

ማግኔት ፕሮግራሞች ( 1, 2 ብለው በማሳየት እስከ 2 ምርጫዎች ይምረጡ)

____ *ቻምብሊ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ባለ ከፍተኛ ውጤቶች (9-12)

____ ኮሉምቢያ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት

ሂሳብ፣ ሳይንስ፣ እና ቴክኖሎጂ (9-12)

____*ደቡባዊ ምዕራብ DeKalb ሁለተኛ

ደረጃ ት/ቤት ባለከፍተኛ ውጤቶች (9-12)

ለመንትዮሽና በላይ ውልድ እህት/ወንድማማቾች ቅድሚያ መስጠት

ይኖራል 3.0 (B) ፎል ኮር GPA ያስፈልጋል

*ብሄራዊ ተቀባይነት ያላቸውው የቴስት

ውጤቶች ያስፈልጋሉ (ለ9ኛ ክፍል ብቻ)

ቻርተር ት/ቤት

____ ቻምብሊ ቻርተር ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት (9 - 12)

ዓለማቀፍ የባካሎሬት (IB) ት/ቤቶች

(1, 2, ወይም 3 ብለው በማሳየት እስከ 3 ምርጫዎች ይምረጡ)

ለወቅቱ የ2014-2015

10ኛ ክፍልተማሪዎች ብቻ

_____ ድሩይድ ሂልስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት

_____ ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒይር ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት

_____ ተከር ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት

_____ የቀድሞ IB ልምዶችን ለማስታወስ ሳጥኑ

ውስጥ ምልክት ያድርጉ

የተሟላ መጓጓዣ ያቅርቡ።

ሴኔት ቢል 10 በሀውስ ቢል 251 ከተሰጠው ዝርዝር ውስጥ እስከ 3 ት/ቤቶች ይምረጡ። *ዝርዝሩን በዚህ ገጽ ጀርባ ላይ

ይመልከቱ

**ተቀባይነት ያለው አመልካች ወቅታዊ IEP ሊኖረው ይገባል።

ምርጫ 1 _____________________________

ምርጫ 2 ______________________________

ምርጫ 3 ______________________________

**ለእህት/ወንድማማቾች ቅድሚያ ይኖራል

AMHARIC

Page 2: (9-12) 2015-2016 የትምሀርት ቤት ምርጫ ማመልከቻ …beta.dekalb.k12.ga.us/www/documents/school-choice/high-school... · ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት (9-12)

ማመልከቻውን የማቅረቢያው የቀን ገደብ የDCSD ቢሮዎች ዝግ በሆኑበት ዕለት ከዋለ፣ ሰነዱ/ዶኩመንቱ ከቀነ-ገድቡ በኋላ በሚውለው የመጀመሪያው የስራ ቀን ዕለት እንደሚደርስ ይጠበቃል። ዲስትሪክቱ የጊዜ ሰሌዳውን እንደአግባብነቱ/አስፈላጊነቱ የጊዜ ሰሌዳውን የመለወጥ መብት አለው። ቀነ-ገደቡን ላላከበሩ ምንም የተልየ ይቅርታ አይደረግም።

በት/ቤት ምርጫ ፕሮግራም የእህት/ወድማማቾች ቅድሚያ የማግኘት ኢንፎርሜሽን በት/ቤት ምርጫ ፕሮግራም(ሞች) መሰረት፣ አሁን እኔ እያመከከትኩ ባለሁበት ት/ቤት ውስጥ ገብቶ/ገታ የሚማር/የምትማር፣ ወይም ለመግባት እያመለከተ/እያመለከተች ያለ/ያለች ወንድም/እህት አለኝ

ለእህት/ወንድማማቾች ቅድሚያ መርህ አግባብነት/ብቃት ያለዎት እንደሆነ ለመወሰን፣ ከገጹ ጀርባ የሰፈሩትን እያንዳንዱን ፕሮግራም ይመርምሩ።

የእህት/ወንድማማቾች ቅድሚያ መርህ በፕሮግራም ውስጥ ለመመደብ ዋስትና ሊሰጥ አይችልም።

የእህት/ወንድማማቾችን እንፎርሜሺን ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ ያቅርቡ:

አራቢያ ማውንቴን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከዝርዝሩ ውስጥ 1 ወይም ባጠቃላ 2 አማራጮችን ይምረጡ። የአንደኛና ሁለተኛ ምርጫዎችዎን፣ በአንደኛ ምርጫዎ ትይዩ (1)ን፣ በሁለተኛ ምርጫዎ ትይዩ ደግሞ (2)ን በማስቀመጥ ያሳዩ፣ ካስፈለገዎት። የተማሪዎች ምደባ አመራረጥ በዕጣ/ሎተሪ ሂደት ላይ ተመስርቶ ነው የሚደረገው። የመጀመሪያው ሎተሪ (ዕጣ) በአንደኛ ደረጃ ምርጫ ላይ ብቻ የተመሰረተ ነው። የመጀመሪያው የሎተሪ (እጣ) ከተጠናቀቀ በኃላ ትርፍ ቦታዎች ካሉ፣ የሁለተኛ ምርጫ ማመልከቻዎች ለምደባ ዕድል እንዲያገኙ ይሞከራል። የትኛውም ምርጫ ዋስትና የለውም። አመልካቹ ከተመረጠ፣ ለምደባ ጉዳይ እንደገና ወደመጀመሪያው የተጠባባቂዎች ዝርዝር ሊመለስ አይችልም። ሁሉም ፕሮግራሞች በቦርዱ የይሁንታ ማረጋገጫ ላይ የተመሰረቱ ናቸው። አመልካቾች ለመረጡት አማራጮች ሁሉ ብቁ/አግባብ መሆን ኡኖርባቸዋል፣ አለዚያ ሙሉው ማመልከቻ ውድቅ ይሆናል ማለት ነው።

* የግል እና የቤት ውስጥ ትምህርት አመልካቾች ወቅታዊ ትራንስክሪፕት ቅጂ/ኮፒ ማያያዝ ይኖርባቸዋል።

ለቴክኖሎጂ ስራ መስክ የመሸጋገሪያ ፕሮግራሞች እርሻ/ግብርና / የተፈጥሮ አካባቢ ክብካቤ

_________ Aየእርሻ/ግብርና ሳይንስ (ክፍሎች 9 – 12)

መገናኛ/ኮሚዩኒኬሺንስ

_________ ዜና ዕወጃ/ቪዲዮ (ክፍሎች 9 – 12)

የቤተሰብና የሸማቾች ሳይንስ

________ የምግብ ዝግጅት ሙያ (ክፍሎች 9 – 12)

ጤና አጠባበቅ ________ የህክምና ሳይንስ (ነርሲንግ) (ክፍሎች 9 – 12)

የንግድና የኮምፒዩተር ሳይንስ ________ የአነስተኛ ንግድ ስራ (ክፍሎች 9 – 12) ________ የፋይናንስ አስተዳደር አካውንቲንግ (ክፍሎች 9 – 12) ________ ኮምፒዩቲንግ (ክፍሎች 9 – 12)

ምህንድስና እና ቴክኖሎጂ ________ ምህንድስና (ክፍሎች 9 – 12) ________ የሃይል/ኢነርጂ ሲስተሞች (ክፍሎች 9 – 12)

JROTC ________ አየር ኃይል (ክፍሎች 9 – 12)

የማግኔት ፕሮግራሞች ________ የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ፣ ኃይል እና ምህንድስና በአረቢያ ማውንቴን

ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት (ክፍሎች 9 – 12)

________ DeVry አድቫንቴጅ አካዳሚ (11ኛ ክፍልብቻ)

የፕርፖግራም ምርጫዎቹና የክፍል ደረጃዎች ተመሳሳይና አንድ ዓይነትን ከሆኑ፣

ለመንትዮሽና በላይ ውልድ እህት/ወንድማማቾች ቅድሚያ የሚሰጠው የአረቢያ

ማውንቴን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ብቻ ነው።

ሃውስ ቢል 251 የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች አማራጮች

ለ9ኛ ክፍል የቀሩ ክፍት

መቀመጫዎች ብዛት

ለ10ኛ ክፍል የቀሩ ክፍት

መቀመጫዎች ብዛት

11ኛ ክፍል የቀሩ ክፍት

መቅቀመጫዎች ብዛት

12ኛ ክፍል የቀሩ ክፍት

መቀመጫዎች ብዛት

M.L. King, Jr., HS 1 2 3 3

McNair, Ronald E. HS 6 7 8 9

Miller Grove HS 2 3 4 4

Southwest DeKalb HS 4 5 6 7

Stephenson HS 3 4 5 5

Stone Mountain HS 0 0 1 1

Towers HS 3 4 5 5

ከላይ ከተሰጠው ዝርዝር ውስጥ እስከ 3 ት/ቤቶች ይምረጡ።

ምርጫ 1 _____________________________________________________________________________________________________________

ምርጫ 2 ____________________________________________________________________________________________________________

ምርጫ 3 _____________________________________________________________________________________________________________

**ለእህት/ወንድማማቾች ቅድሚያ ይኖራል

የመጨረሻ ስም የመጀመሪያ ስም የተማሪ መታወቂያ (ID)ቁጥር

ክፍል የወቅቱ ት/ቤት