27

Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ
Page 2: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

ክፉ ተብለው የተጠሩ ×  ክፉ ነገር ×  ክፉ ቀን ×  ክፉ ስራ ×  ክፉ ቃላት ×  ክፍ በሽታ ×  ክፉ ሰው ×  ክፉ ልብ

×  ክፉ መንገድ ×  ክፉ ርኩሰት ×  የክፉው ልጆች ×  ክፉ መዝገብ ×  ክፉ መንፈስ ×  የክፉው ፍላፃ

Page 3: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

ክፉ …ክፋት…ክፉው

Page 4: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

ክስተቶች

Page 5: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ
Page 6: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

መግቢያ •  ከክፉ አድነን እንጂ ሳይሆን ከክፉው አድነን እንጂ ነው።  

•  ፈተና እንዳለ ካወቅን ክፉው እንዳለ ልናውቅ ይገባናል።  

•  የእ/ርን ጥበቃ በህይወታችን ላይ መለመን ያስፈልገናል።  

•  ክፉ ሊነካው/ሊያበላሸው/ሊያወድመው የሚፈልገው ብዙ ነገር አለን… ጥበቃ ያስፈልገናል።  

Page 7: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

የሰይጣን መኖር - Existence of Satan

•  የሰይጣን መኖርን fictionalize በሚደረግበት ህዝብ መካከል እንኖራለን

•  Barna Research Group – 60% አሜሪካኖች ሰይጣን የክፉ ነገር ምሳሌ እንጂ ህልውና የለውም ብለው ያምናሉ።

•  25% ብቻ በሰይጣን መኖር ያምናሉ።

•  ዳግም ከተወለዱት አማኞች መካከል ደግሞ 45% ሰይጥን የለም ይላሉ።

Page 8: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

ሰይጣንና ቅድም ፍጥረት •  ስሙ ሉሲፈር ነበር  

•  ሰይጣን የውድቀት ስሙ ነው - ትርጏሜው “adversary”…  

•  ዲያቢሎስ ማለት በግሪክኛ ከሳሽ ማለት ነው።  

•  ራሱን የብርሃን መላእክ ማድረግ የሚችል ነው - 2ቆሮ.11፡14  

Page 9: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ
Page 10: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

ሰይጣንና ቅድም ፍጥረት •  ሲፈጠር ትልቅ ሃይል ያለው ኪሩብ ነበር።  

•  ከክብሩ የወደቀው በትእቢቱና በአመፃው ነው … ኢሳ.14፡12-15/ህዝ.28፡11-17  

Page 11: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

ሰይጣንና ቅድም ፍጥረት •  እንደ እግዚአብሔር እሆናለሁ - ኢሳ.14፡14 ብሎ ታበየ……እኩያነት ተሰማው።መመለክም ፈለገ…  

•  ከርሱ ጋር ተባባሪ የሆኑት መላእክት - ርኩሳን መላእክት፣ ጋኔኖች ሆኑ - ከሰማያትም ተባረሩ - ራእ.12፡9፣4 በቁጥርም ሲሶው ነበሩ።  

•  ሰይጣን ሁሉን ቻይ፣ሁሉ አዋቂና በሁሉ ስፍራ በአንድ ጊዜ መገኘት አይችልም።  

Page 12: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

የሰይጣን መታወቂያዎቹ

• የሃሰት አባት (ዮሃ. 8:44)  

Page 13: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

የሰይጣን መታወቂያዎቹ

• የዚህ አለም ገዢ (2 ቆሮ. 4:4)  

Page 14: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

የሰይጣን መታወቂያዎቹ

•  የአጋንንት አለቃ

(ማቴ. 9:34, 12:24)  

Page 15: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

የሰይጣን መታወቂያዎቹ

•  የዚህ አለም ልኡል (ዮሃ.12:31)  

Page 16: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

የሰይጣን መታወቂያዎቹ

• የአየር ላይ አለቃ (ኤፌ.2:2)  

Page 17: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ
Page 18: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

ሰይጣንን መከላከያ…

× ጠላትን ማወቅ × ብርታቱን × ድካሙን × እኩያ? × ፍጡር

Page 19: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

ሰይጣንን መከላከያ… × የሰይጣንን ነገር አቅለልህ አትመልከት…  

Page 20: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

ሰይጣንን መከላከያ…

× ከፈተና ክልል ራስ መራቅ….  

Page 21: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

ሰይጣንን መከላከያ…

× መቃወም… ያዕ.4፡7/1ጴጥ.5፡9 እንግዲህ ለእግዚአብሔር

ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም

ይሸሻል፤

Page 22: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

ሰይጣንን መከላከያ…

× የጦር እቃን መልበስ…  

Page 23: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

ማጠቃለያ •  ሰይጣን የእ/ርን ልጆች ላይ ስልጣን የለውም  

•  አማኙም ራሱን ካልጠበቀ በጠላት ይማረካል

•  አማኝ ጠባቂ መላእክቶች አሉት

Page 24: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

መዝ.121፡7-8

እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥

ነፍስህንም ይጠብቃታል። ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህን

ይጠብቃል።

Page 25: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

መዝ. 3 1  አቤቱ፥ የሚያስጨንቁኝ ምንኛ በዙ! በኔ ላይ የሚቆሙት ብዙ ናቸው። 2  ብዙ ሰዎች ነፍሴን፦ አምላክሽ አያድንሽም አልዋት። 3  አንተ ግን አቤቱ፥ መጠጊያዬ ነህ፥ ክብሬንና ራሴንም ከፍ ከፍ የምታደርገው አንተ ነህ። 4  በቃሌ ወደ እግዚአብሔር እጮሃለሁ ከተቀደሰ ተራራውም ይሰማኛል። 5 እኔ ተኛሁ አ ን ቀ ላ ፋሁም እግዚ አብሔርም ደ ግፎኛል ና ነቃሁ።6  ከሚከብቡኝ ከአእላፍ ሕዝብ አልፈራም።7  ተነሥ፥ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ አድነኝ አንተ የጠላቶቼን መንጋጋ መትተሃልና፥ የክፉዎችንም ጥርስ ሰብረሃልና። 8  ማዳን የእግዚአብሔር ነው፥ በረከትህም በሕዝብህ ላይ ነው።

Page 26: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ
Page 27: Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ